Fana Media Corporation S.C (FMC)
- Подписчики
- 203K
- №1372 в общем рейтинге№2, AM
- Рост за 7 дней
- –
- Рост за 30 дней
- –
- Просмотров на пост
- 10K
- Вовлечённость
- 4.9%
- Постов в день
- 17.3
- Индекс цитирования
- 3.3
- Цитируют 1 каналов за 30 дней
- Качество
- 76/100
Его цитируют 1
Он цитирует 0
За последние 30 дней ничего.
Последние посты
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሦስተኛው ዙር የኮሪደር ልማት፤ የልማት ስፋት፣ ጥራትና ውጤት ላይ የሰጡት ሙሉ ማብራሪያ https://youtu.be/1-PyGGt5RwM
ህጻናትን ማዕከል ያደረጉ የልማት መርሐ ግብሮቻችን አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ሰው ተኮር የልማት ዕሳቤን መሠረት በማድረግ በሥርዓተ ምግብ፣ በቀዳማይ ልጅነት ክብካቤ፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በትምህርት እና በጤና መሠረተ ልማቶች ላይ የተቀናጁ ፕሮግራሞችን በመተግበር የህጻናት ሁለንተናዊ ዕድገትን በማሻሻል ላይ ይገኛል። በስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ረገድ የትምህርት ቤት መገባ መርሐ ግ…
36 ነጥብ 2 ሚሊየን የተማሪና የመምህር መምሪያ መጻሕፍት እየተሰራጩ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2019 በጀት ዓመት 36 ነጥብ 2 ሚሊየን የተማሪና የመምህር መምሪያ መጻሕፍት ታትመው በመላ ኢትዮጵያ መሰራጨት ጀምረዋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የትምህርት ልማት ዘርፍና የሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ ተወካይ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አበበ ጋረደው (ዶ/ር)÷ መጻሕፍት ለመማር ማስተማር …
የመጣንባቸው መንገዶች ከተጋን ህልማችንን መኖር እንደምንችል ያረጋገጡ ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ያስመዘገበችውን ዕድገት አደነቀ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ ያስመዘገበችው ዕድገት የሚደነቅ ነው አሉ የዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ፕሬዚዳንት ቶሺዩኪ ኦኑማ። በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ ከሚገኘው 7ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ጉባዔ ጎን ለጎን ኢትዮጵያና የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን በጋራ ያዘጋጁት …
Похожие
| Название | Подписчики | Рост за 30 дней |
|---|---|---|
| ESAT (ኢሳት 🇪🇹 ) ® | 204K | – |
| Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 | 188K | – |



