Fana Media Corporation S.C (FMC)
- المشتركون
- 203K
- المركز 1371 إجمالاًالمركز 2 في AM
- النمو خلال 7 أيام
- –
- النمو خلال 30 يوماً
- –
- مشاهدات لكل منشور
- 9K
- التفاعل
- 4.4%
- منشورات يومياً
- 23.5
- مؤشر الاستشهاد
- 3.3
- استشهدت بها 1 قناة خلال 30 يوماً
- الجودة
- 76/100
تستشهد بها 1
تستشهد بـ 0
لا شيء خلال آخر 30 يوماً.
أحدث المنشورات
በትግራይ ክልል አስገደ ፅምብላ ወረዳ ከ200 በላይ የሕገወጡ ህወሓት ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን አስገደ ፅምብላ ወረዳ ከሕገወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ሸፍተው የነበሩ ከ200 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን በመቀበል እጃቸውን ሰጡ። ታጣቂዎቹ በወረዳው በረሃማ አካባቢዎች ተሰማርተው የቆዩ ሲሆን፤ የተፈጠረላቸውን የሰላም አጋጣሚ በመጠቀም፤ ለሀገር መከ…
ፋና ቀለማት እሁድ 5፡00 በፋና ፕላስ ይጠብቁን
የልማት ትልቁ ትርጉም በዜጎች ኑሮ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የልማት ትልቁ ትርጉም በዜጎች ዕለታዊ ኑሮ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት፤ ትናንት ያስመረቅነው የኮሪደር ልማት የከተማችንን መሠረተ ልማቶች በማገናኘትና የመንገድ ኔትወርካ…
የሠራዊቱን ቁመና የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊቱን ቁመና የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፡፡ በመከላከያ መሐንዲስ ዋና መምሪያ በወለንጪቲ እና በጌጃ የተገነቡ ካምፖች በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቀዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በዚሁ ወ…
ታሪካዊው የአሜሪካ፣ ሩሲያ እና ቻይና መሪዎች የሦስትዮሽ ውይይት ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ተጠባቂውን የሦስትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው። ፕሬዚዳንት ሺ በጉባኤው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የሦስቱ ሀገራት መሪዎች በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ለመምከር መገናኘታቸው አዲስ ምዕራፍ ከፍቷ…
مشابهة
| الاسم | المشتركون | النمو خلال 30 يوماً |
|---|---|---|
| ESAT (ኢሳት 🇪🇹 ) ® | 204K | – |
| Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 | 188K | – |



