Gramdex

Fana Media Corporation S.C (FMC)

@fanatelevisionKanał AM Telegram and bots

Subskrybenci
203K
Nr 1369 ogółemNr 2, AM
Wzrost w 7 dni
–
Wzrost w 30 dni
–
Wyświetleń na post
9K
Zaangażowanie
4.4%
Postów dziennie
23.5
Indeks cytowań
3.3
Cytowany przez 1 kanałów w 30 dni
Jakość
76/100
Subskrybenci 30 dni90 dni
203,000203,0002026-11-152026-11-19
Wyświetleń na post
10,6009,0152026-11-152026-11-19
Postów dziennie
23.514.02026-11-152026-11-19

Ostatnie posty

  • በትግራይ ክልል አስገደ ፅምብላ ወረዳ ከ200 በላይ የሕገወጡ ህወሓት ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን አስገደ ፅምብላ ወረዳ ከሕገወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ሸፍተው የነበሩ ከ200 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን በመቀበል እጃቸውን ሰጡ። ‎ታጣቂዎቹ በወረዳው በረሃማ አካባቢዎች ተሰማርተው የቆዩ ሲሆን፤ የተፈጠረላቸውን የሰላም አጋጣሚ በመጠቀም፤ ለሀገር መከ…

    22 godz. temu2.1K wyświetleń Otwórz post

  • ፋና ቀለማት እሁድ 5፡00 በፋና ፕላስ ይጠብቁን

    23 godz. temu4.2K wyświetleń Otwórz post

  • የልማት ትልቁ ትርጉም በዜጎች ኑሮ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የልማት ትልቁ ትርጉም በዜጎች ዕለታዊ ኑሮ ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት፤ ትናንት ያስመረቅነው የኮሪደር ልማት የከተማችንን መሠረተ ልማቶች በማገናኘትና የመንገድ ኔትወርካ…

    23 godz. temu4.3K wyświetleń Otwórz post

  • የሠራዊቱን ቁመና የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊቱን ቁመና የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፡፡ በመከላከያ መሐንዲስ ዋና መምሪያ በወለንጪቲ እና በጌጃ የተገነቡ ካምፖች በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቀዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በዚሁ ወ…

    Wczoraj5.3K wyświetleń Otwórz post

  • ታሪካዊው የአሜሪካ፣ ሩሲያ እና ቻይና መሪዎች የሦስትዮሽ ውይይት ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ተጠባቂውን የሦስትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው። ፕሬዚዳንት ሺ በጉባኤው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የሦስቱ ሀገራት መሪዎች በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ለመምከር መገናኘታቸው አዲስ ምዕራፍ ከፍቷ…

    Wczoraj6.9K wyświetleń Otwórz post

Podobne

Nazwa Subskrybenci Wzrost w 30 dni Postów dziennie Zaangażowanie Ostatni post Jakość
ESAT (ኢሳት 🇪🇹 ) ® @esat_tv1AMRozrywka 204K – 1.2 33.9% 3 dni temu 82
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 @abiyahmedaliofficialAMZdrowie i fitness 188K – 2.1 16% 7 godz. temu 77