Gramdex

Fana Media Corporation S.C (FMC)

@fanatelevisionערוץ AM טלגרם ובוטים

מנויים
203K
מקום 1372 בסך הכולמקום 2 בAM
צמיחה ב-7 ימים
–
צמיחה ב-30 יום
–
צפיות לפוסט
10K
מעורבות
4.9%
פוסטים ביום
17.3
מדד ציטוט
3.3
צוטט על ידי 1 ערוצים ב-30 יום
איכות
76/100
מנויים 30 יום90 יום
203,000203,0002026-11-152026-11-20
צפיות לפוסט
10,6009,0152026-11-152026-11-20
פוסטים ביום
23.514.02026-11-152026-11-20

מצטטים אותו 1

  1. Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ1.8K מנויים 1×, לפני 17 ימים

הוא מצטט 0

אין ב-30 הימים האחרונים.

פוסטים אחרונים

  • ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሦስተኛው ዙር የኮሪደር ልማት፤ የልማት ስፋት፣ ጥራትና ውጤት ላይ የሰጡት ሙሉ ማብራሪያ https://youtu.be/1-PyGGt5RwM

    לפני 7 שע׳4K צפיות לפוסט

  • ህጻናትን ማዕከል ያደረጉ የልማት መርሐ ግብሮቻችን አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ሰው ተኮር የልማት ዕሳቤን መሠረት በማድረግ በሥርዓተ ምግብ፣ በቀዳማይ ልጅነት ክብካቤ፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በትምህርት እና በጤና መሠረተ ልማቶች ላይ የተቀናጁ ፕሮግራሞችን በመተግበር የህጻናት ሁለንተናዊ ዕድገትን በማሻሻል ላይ ይገኛል። በስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ረገድ የትምህርት ቤት መገባ መርሐ ግ…

    לפני 7 שע׳4.3K צפיות לפוסט

  • 36 ነጥብ 2 ሚሊየን የተማሪና የመምህር መምሪያ መጻሕፍት እየተሰራጩ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2019 በጀት ዓመት 36 ነጥብ 2 ሚሊየን የተማሪና የመምህር መምሪያ መጻሕፍት ታትመው በመላ ኢትዮጵያ መሰራጨት ጀምረዋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የትምህርት ልማት ዘርፍና የሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ ተወካይ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አበበ ጋረደው (ዶ/ር)÷ መጻሕፍት ለመማር ማስተማር …

    לפני 8 שע׳4.7K צפיות לפוסט

  • የመጣንባቸው መንገዶች ከተጋን ህልማችንን መኖር እንደምንችል ያረጋገጡ ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

    לפני 9 שע׳6.3K צפיות לפוסט

  • ዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ያስመዘገበችውን ዕድገት አደነቀ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ ያስመዘገበችው ዕድገት የሚደነቅ ነው አሉ የዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ፕሬዚዳንት ቶሺዩኪ ኦኑማ። በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ ከሚገኘው 7ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ጉባዔ ጎን ለጎን ኢትዮጵያና የአፍሪካ ሲቪል አቪዬሽን ኮሚሽን በጋራ ያዘጋጁት …

    לפני 10 שע׳6.4K צפיות לפוסט

דומים

שם מנויים צמיחה ב-30 יום פוסטים ביום מעורבות פוסט אחרון איכות
ESAT (ኢሳት 🇪🇹 ) ® @esat_tv1AMבידור 204K – 1.2 33.2% לפני 18 שע׳ 82
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 @abiyahmedaliofficialAMבריאות וכושר 188K – 2.1 16% לפני 21 שע׳ 77