Borkena
- 订阅数
- 7.5K
- 总排名第 17027AM排名第 5
- 7 天增长
- –
- 30 天增长
- –
- 单帖浏览量
- 814
- 互动率
- 10.8%
- 日均发帖
- 7.8
- 引用指数
- 6.8
- 30 天内被 2 个频道引用
- 质量
- 71/100
图表会在测量两天后出现。
引用它的频道 2
它引用的频道 0
过去 30 天内没有。
最近的帖子
ጄነራል አበባው ታደሰ ኤርትራ ግንባር ተገኙ። የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ትግራይ ክልል ሰሜን እዝ ተገኝተው ከሰራዊቱ ጋር መምከራቸው ተሰምቷል። ጀኔራሉ በኤርትራ ግንባር ላይ ከሚገኙ የሠራዊት አባላት አመራሮች ጋርም በቦታው መገናኘታቸውን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያመለክታል። ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷንና የሕዝቧን ብሔራዊ ጥቅም በጽናት የሚጠብቅ ታላቅ ሰራዊት እየገነባች ነው ሲሉ ገልጸዋል። ጀነራል …
ችግር ሲገጥመን የመፍትሔ አካል የማይሆኑ አመራሮች ከእኛ ጋር አይቀጥሉም - አዳነች በቅርቡ የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች የስራ አፈፃፀምና የግምገማ መድረክ ተካሂዷል። ከንቲባ አዳነች አበቤ በመሩት በዚህ ግምገማ በየክፍለ ከተሞች ህዝቡን የሚያማርሩ እኛ የማናውቀው ህገወጥ የገንዘብ መዋጮ አለ ሲሉ ተደምጠዋል። ይህ ህገወጥ የገንዘብ ማሰባሰብ ከአስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ እውቅና ውጭ መሆኑን ገልፀው፣ በገጠመን ችግር የመፍትሔ አካል …
Al-Oromia: Jihad Emerging in Ethiopia Outside the International Radar Screen. Read more. https://borkena.com/al-oromia-jihad-emerging-in-ethiopia-outside-the-international-radar-screen/ #Al-Oromia #Ethiopia #Oromia
አቢይ "ሚኒስትር መሆን አትችሉም " ያሏቸው ባለስልጣናት አምባሳደር ሆኑ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ባሳለፍነው ጥቅምት ወር አዲስ መንግሥት በመሰረቱበት ወቅት ዛሬ አምባሳደር ሁነው የተሾሙትን የቀድሞ ባልደረቦቻቸውን "በክትትል ተመርምረው ሌባ ሁነው ተገኝተዋል" ብለዋቸው ነበር። አቢይ አዲስ ካቢኔ ሲያዋቅሩ "ሚኒስቴር መሆን አይችሉም" ቧሏቸውም የተወሰኑት ሚኒስትሮች በፕሬዝዳንት ታዬ አምባሳደር ተደርገው ተሹመዋል። የምክክር ኮሚሽን ኮ…
Washington D.C. Protest Rally Organizers Issue Statement. Read more. https://borkena.com/washington-d-c-protest-rally-organizers-issue-statement/ #Ethiopia #Ethiopiannews #ProtestRally #Eritrea
相似频道
| 名称 | 订阅数 | 30 天增长 |
|---|---|---|
| ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala | 10.1K | – |



