Gramdex

Borkena

@borkenaکانال AM World news English

مشترکان
7.5K
رتبهٔ 17015 در کلرتبهٔ 5 در AM
رشد ۷ روزه
–
رشد ۳۰ روزه
–
بازدید هر پست
814
تعامل
10.8%
پست در روز
7.8
شاخص ارجاع
6.8
2 کانال در ۳۰ روز به آن ارجاع داده‌اند
کیفیت
71/100

نمودارها پس از دو روز اندازه‌گیری نمایش داده می‌شوند.

پست‌های اخیر

  • ጄነራል አበባው ታደሰ ኤርትራ ግንባር ተገኙ። የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ትግራይ ክልል ሰሜን እዝ  ተገኝተው ከሰራዊቱ ጋር መምከራቸው ተሰምቷል። ጀኔራሉ በኤርትራ ግንባር ላይ ከሚገኙ የሠራዊት አባላት አመራሮች ጋርም በቦታው መገናኘታቸውን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያመለክታል። ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷንና የሕዝቧን ብሔራዊ ጥቅም በጽናት የሚጠብቅ ታላቅ ሰራዊት እየገነባች ነው ሲሉ ገልጸዋል። ጀነራል …

    4 روز پیش426 بازدید باز کردن پست

  • ችግር ሲገጥመን የመፍትሔ አካል የማይሆኑ አመራሮች ከእኛ ጋር አይቀጥሉም - አዳነች በቅርቡ የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች የስራ አፈፃፀምና የግምገማ መድረክ ተካሂዷል። ከንቲባ አዳነች አበቤ በመሩት በዚህ ግምገማ በየክፍለ ከተሞች ህዝቡን የሚያማርሩ  እኛ የማናውቀው ህገወጥ የገንዘብ መዋጮ አለ ሲሉ ተደምጠዋል። ይህ ህገወጥ የገንዘብ ማሰባሰብ ከአስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ እውቅና ውጭ መሆኑን ገልፀው፣ በገጠመን ችግር የመፍትሔ አካል …

    4 روز پیش710 بازدید باز کردن پست

  • Al-Oromia: Jihad Emerging in Ethiopia Outside the International Radar Screen. Read more. https://borkena.com/al-oromia-jihad-emerging-in-ethiopia-outside-the-international-radar-screen/ #Al-Oromia #Ethiopia #Oromia

    4 روز پیش761 بازدید باز کردن پست

  • አቢይ "ሚኒስትር መሆን አትችሉም " ያሏቸው ባለስልጣናት አምባሳደር ሆኑ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ባሳለፍነው ጥቅምት ወር አዲስ መንግሥት በመሰረቱበት ወቅት ዛሬ አምባሳደር ሁነው የተሾሙትን የቀድሞ ባልደረቦቻቸውን "በክትትል ተመርምረው ሌባ ሁነው ተገኝተዋል" ብለዋቸው ነበር። አቢይ አዲስ ካቢኔ ሲያዋቅሩ "ሚኒስቴር መሆን አይችሉም" ቧሏቸውም የተወሰኑት ሚኒስትሮች በፕሬዝዳንት ታዬ አምባሳደር ተደርገው ተሹመዋል። የምክክር ኮሚሽን ኮ…

    5 روز پیش913 بازدید باز کردن پست

  • Washington D.C. Protest Rally Organizers Issue Statement. Read more. https://borkena.com/washington-d-c-protest-rally-organizers-issue-statement/ #Ethiopia #Ethiopiannews #ProtestRally #Eritrea

    5 روز پیش868 بازدید باز کردن پست

مشابه

نام مشترکان رشد ۳۰ روزه پست در روز تعامل آخرین پست کیفیت
ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala @tariknwedehualaAMLocal communities 10.1K – 1.7 12.8% 2 روز پیش 64