ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala
- Abone
- 10.1K
- Genelde 14353. sıradaAM dilinde 4. sırada
- 7 günlük büyüme
- –
- 30 günlük büyüme
- –
- Gönderi başına görüntülenme
- 1.3K
- Etkileşim
- 13.1%
- Günlük gönderi
- 1.7
- Atıf endeksi
- 3.3
- 30 günde 1 kanal atıf yaptı
- Kalite
- 56/100
Atıf yapanlar 1
Atıf yaptıkları 0
Son 30 günde yok.
Son gönderiler
ከሶሰት ጊዜ በላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉ እንዲሁም 11ኛው የአ/አ ከተማ ከንቲባ የነበሩት ደጃዝማች ታከለ ወልደሐዋሪያት " ታከለ ታገለ " አስደናቂ ታሪክ...... ደጃዝማች ታከለ ወልደሐዋሪያት በጣሊያን ወረራ ወቅት ዱር ቤቴ ካሉ አርበኞች አንዱ ናቸው። ታከለ ወ/ሐዋሪያት ታከለ የአክሊሉ፣ የመኮንን፣ የአካለ ወርቅ የሐብተወልድ ዘመድ ነው፡፡ ሦሥቱ ወንድማማቾች የኃይለስላሴ የቅርብ ሆነው “አቤት ጃንሆይ” “እሺ ጃንሆይ” ሲሉ እሱ…
ላሊበላ ከተማ በዘመኗ -- 1974 ዓ.ም | Lalibela City; in 1982. በቪዲዮ ላይ በከተማዋ የቀብር ስነስርአት ሲፈፀም ፣ የላሊበላ ውቅር አበያት ቤተክርስቲያናት ፣ የገበያ ቦታዎች እና የአየር መንገድ ማረፊያ ይታያል #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Lalibela http://youtube.com/@tariknwedehuala11
በትግራይ የሚገኘው ጥንታዊው እና ታሪኻዊው የደብረ-ዳሞ ገዳም ፤ ለ 82 ዓመታት ያህል በገዳሙ ውስጥ ያገለገሉ መነኩሴ ስርዓተ ቀብራቸው በሚፈፀምበት ወቅት ፤ 1962 ዓ.ም The ancient Debre-Damo Monastery in Tigray; A monk who served in the monastery for 82 years is being buried; in 1970. #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia http://youtube.…
ህዳር 5 ቀን 1872 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከዛሬ 147 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ የሆኑ ባይተዋሩ ልዑል ዓለማየሁ ከመቅደላ ጦርነት በኋላ በእንግሊዞች ተሰደው ከሚኖሩበት እንግሊዝ አገር ከ 12 ዓመት ቆይታ በኋላ በተወለዱ በ 19 ዓመታቸው ባደረባቸው የሳምባ ምች ሕመም ምክንያት ህይወታቸው ያለፈበት ዕለት ነበር። ከታች በምስሉ ላይ የሚታየው የባይተዋሩ ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ የ…
ህዳር 4 ቀን 1924 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከዛሬ 95 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን በኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ዙሪያ ትልቅ ተሳትፎ ያደረጉት ስመጥሩ የፖለቲካው ሰው ራስ ናደው (አባ ወሎ) ህይወታቸው ያለፈበት ዕለት ነበር ራስ ናደው አባ ወሎ በፈረስ ስማቸው “አባ መብረቅ” በዳግማዊ ምንሊክ ዘመነ መንግሥት እና በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ዘመነ መንግሥት በተለይም በውጭ ጉዳይ ዙሪያ ትልቅ ተሳትፎ የነበራቸው ስመጥር የፖለቲካ ሰው ነበሩ። ራስ …
Benzerler
| Ad | Abone | 30 günlük büyüme |
|---|---|---|
| Borkena | 7.5K | – |


