Gramdex

ታሪክን ወደኋላ - Tarikn Wedehuala

@tariknwedehuala채널 AM Local communities

구독자
10.1K
전체 14353위AM 4위
7일 성장
–
30일 성장
–
게시물당 조회수
1.3K
참여도
13.1%
하루 게시물
1.7
인용 지수
3.3
30일간 1개 채널이 인용
품질
56/100
구독자 30일90일
10,20010,1002026-11-152026-11-20
게시물당 조회수
1,3251,2102026-11-152026-11-20
하루 게시물
1.91.72026-11-152026-11-20

이 채널을 인용한 곳 1

  1. Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ1.8K 구독자 2×, 22일 전

이 채널이 인용한 곳 0

최근 30일간 없습니다.

최근 게시물

  • ከሶሰት ጊዜ በላይ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ያደረጉ እንዲሁም 11ኛው የአ/አ ከተማ ከንቲባ የነበሩት ደጃዝማች ታከለ ወልደሐዋሪያት " ታከለ ታገለ " አስደናቂ ታሪክ...... ደጃዝማች ታከለ ወልደሐዋሪያት በጣሊያን ወረራ ወቅት ዱር ቤቴ ካሉ አርበኞች አንዱ ናቸው። ታከለ ወ/ሐዋሪያት ታከለ የአክሊሉ፣ የመኮንን፣ የአካለ ወርቅ የሐብተወልድ ዘመድ ነው፡፡ ሦሥቱ ወንድማማቾች የኃይለስላሴ የቅርብ ሆነው “አቤት ጃንሆይ” “እሺ ጃንሆይ” ሲሉ እሱ…

    3일 전1K 회 조회 게시물 열기

  • ላሊበላ ከተማ በዘመኗ -- 1974 ዓ.ም | Lalibela City; in 1982. በቪዲዮ ላይ በከተማዋ የቀብር ስነስርአት ሲፈፀም ፣ የላሊበላ ውቅር አበያት ቤተክርስቲያናት ፣ የገበያ ቦታዎች እና የአየር መንገድ ማረፊያ ይታያል #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Lalibela http://youtube.com/@tariknwedehuala11

    5일 전1.1K 회 조회 게시물 열기

  • በትግራይ የሚገኘው ጥንታዊው እና ታሪኻዊው የደብረ-ዳሞ ገዳም ፤ ለ 82 ዓመታት ያህል በገዳሙ ውስጥ ያገለገሉ መነኩሴ ስርዓተ ቀብራቸው በሚፈፀምበት ወቅት ፤ 1962 ዓ.ም The ancient Debre-Damo Monastery in Tigray; A monk who served in the monastery for 82 years is being buried; in 1970. #ታሪክን_ወደኋላ #TariknWedehuala #Ethiopia http://youtube.…

    6일 전1.5K 회 조회 게시물 열기

  • ህዳር 5 ቀን 1872 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከዛሬ 147 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ የሆኑ ባይተዋሩ ልዑል ዓለማየሁ ከመቅደላ ጦርነት በኋላ በእንግሊዞች ተሰደው ከሚኖሩበት እንግሊዝ አገር ከ 12 ዓመት ቆይታ በኋላ በተወለዱ በ 19 ዓመታቸው ባደረባቸው የሳምባ ምች ሕመም ምክንያት ህይወታቸው ያለፈበት ዕለት ነበር። ከታች በምስሉ ላይ የሚታየው የባይተዋሩ ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ የ…

    7일 전1.4K 회 조회 게시물 열기

  • ህዳር 4 ቀን 1924 ዓ.ም #በዛሬዋ_ዕለት ከዛሬ 95 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን በኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ዙሪያ ትልቅ ተሳትፎ ያደረጉት ስመጥሩ የፖለቲካው ሰው ራስ ናደው (አባ ወሎ) ህይወታቸው ያለፈበት ዕለት ነበር ራስ ናደው አባ ወሎ በፈረስ ስማቸው “አባ መብረቅ” በዳግማዊ ምንሊክ ዘመነ መንግሥት እና በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ዘመነ መንግሥት በተለይም በውጭ ጉዳይ ዙሪያ ትልቅ ተሳትፎ የነበራቸው ስመጥር የፖለቲካ ሰው ነበሩ። ራስ …

    7일 전1.3K 회 조회 게시물 열기

비슷한 채널

이름 구독자 30일 성장 하루 게시물 참여도 최근 게시물 품질
Borkena @borkenaAMWorld news 7.5K – 7.8 10.8% 5일 전 71